የኢ ትዮጵያ ካባ ቪላ ፍራይሹትስ የተሰኘው ሙዚየም በአንድ ልዩ በሆነ አውደ ራዕይ (ኤግዚቢሽን) አንድ የኢትዮጵያን ካባ ለእይታ አቅርቧል፡፡ የዚህ አይነት ከአንበሳ ጸጉር የተሰራና የተዋበ ካባ በንጉሳዊዋ ኢትዮጵያ (አቢሲኒያ) ዘመን ለታወቁ የጦር አበጋዞች በስጦታ መልክ የሚሰጥ ነበር፡፡ ይሕ ካባ በምን ያለ ሁኔታ እንደተዘረፈ በእርግጠኝነት ማወቅ ባይቻልም ካባውን ጄኔራል ኤኔያ ናቫሪኒ በአቢሲኒያ ጣሊያን ጦርነት ወቅት ከኢትዮጵያ ሜራን ወደሚገኘው ፍራይሹትስ ቪላ እንዳመጣው ወይም ይዞት እንደተመለሰ ያለጥርጥር መገመት ይቻላል፡፡

Autor: Obermair, Hannes
Jazyk: angličtina
Rok vydání: 2021
DOI: 10.13140/rg.2.2.36716.49280
Databáze: OpenAIRE